Services

Find Our Services and Information

We are offering the following information's about us that what we actually.

icon

የባለድርሻ አካላት ትስስርና ትብብርን ማሳደግ፣ የፀረ-ሙስና ትግልን ማጎልበት

Read More icon
icon

የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና አስፈጻሚዎች የአደረጃጃት እና አቅም ግንባታ ስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ከውስጥ እና ከውጭ አካላት ጋር ትብብርና ትስስር መፍጠር፣

የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና አስፈጻሚዎች በመንግሥት ተቋማት፤ በልማት ድርጅቶችና በሕዝባዊ ተቋማት በተሰማሩበት፤ ተልዕኮ ማሳካት አቅምና ብቃት እንዲኖራቸዉ የሥልጠና ዕቅድ በማዘጋጀት አቅማቸዉ እንዲጎለብት ማድረግ፤

የዜጎችን የሥነ-ምግባር ማጎልበቻ ሥርዓት ማጠናከር

የዜጎችን የሥነ-ምግባር ማጎልበቻ ሥርዓት ማጠናከር 

Read More icon
icon

የኤሌክትሮኒክስ ኦንላይን የሀብት ምዝገባ ማካሄድ እና የምዝገባ ሰርቲፊኬት መስጠት

የጥቅም ግጭት በመከላከል እና በማስተዳደር በመንግስት ተቋማትና ህዝባዊ ድርጅቶች ውሰጥ የሙስና ስጋት መቀነስ እና ማስወገድ፤

የሀብት ምዝገባ መረጃን በመተንተን እና በማረጋገጥ የጥቅም ግጭት መሇየት፤

የሀብት ምዝገባ በማካሄድ እና በማደራጀት መረጃውን አገልግሎት ላይ ማዋል፤

የሀብት ምዝገባ እና የጥቅም ግጭት መከላከል አሠራሮች ወቅታዊነት በማረጋገጥ፣ በማሻሻል ተቋማዊ የግልፅነትና የተጠያቂነት ባህልን የላቀ እንዲሆን ለማዴረግ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፤

የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና አስፈጻሚዎች በመንግሥት ተቋማት፤ በልማት ድርጅቶችና በሕዝባዊ ተቋማት በተሰማሩበት በተሰጣቸዉ የሙስና መከላከል ተግባራት የስራ አፈጻጸም ድጋፍ፤ ክትትልና ግምገማ በዘርፎች እንዲካሄድ መከታተል፤

ከሙስና መረጃ ጥቆማ ቅበላ እና አስተዳደር ጋር በተያያዘ ከፍትህ ተቋማት ጋር የቅንጅት ስራ እንዲጠናከር ማድረግ

የሀብት ምዝገባ በማካሄዴ እና በማዯራጀት እና መረጃውን አገሌግልት ሊይ ማዋሌ፤

Read More icon
icon

የጠቋሚዎች ከሇሊ ሰርዓት በመዘርጋት የከሇሊ ጥያቄዎችን በመቀበል እና በማደራጀት መፍትሄ እንዲያገኙ መከታተል፤ መደገፍ

የሙስና መረጃ ጥቆማዎችን የመቀበያ ሰርአት እንዲዘረጋ በማድረግ ጥቆማዎችን መቀበል እና ማደራጀት፤ ለሚመለከታቸው አካላት እንዲተላለፉ ማድረግ ፤

.የሙስና መረጃ ቅበላ አማራጭ ስሌቶችን እንዲስፋፋ፤ እንዲዘምን እና ለህብረተሰቡ እንዲተዋወቅ ማድረግ፤ መከታተል እና መገምግም፤

 የጠቋሚዎች ከሇሊ ሰርዓት በመዘርጋት የከሇሊ ጥያቆዎች በመቀበሌ እና በማዯራጀት መፍትሄ እንዴያገኙ መከታተሌ፤ መዯገፍ

Read More icon
icon

የአስቸኳይ ሙስና መከላከል አስቸኳይ አማራጭ የማሻሻያ ምክረሀሳብ ትግበራን ማረጋገጥ፣

የአስቸኳይ የሙስና መከላከል መካሄዱንና አስቸኳይ አማራጭ የማሻሻያ ምከረ ሀሳብ መቅረቡን ማረጋገጥ፣

የአስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥቆማ ሠነዶችን መቀበል፣ መገምገም፣ ጉዳዩ በአስቸኳይ መቋራጡን ማረጋገጥ፣

የአስቸኳይ የሙስና መከላከል የአሰራር መመሪያ መዘጋጃቱን መሻሻሉንና የአሠራር ሥርዓት መዘርጋቱን ማረጋገጥ፣

በመንግስት ፕሮጀክቶች ከሙስናና ከብልሹ አሠራር የጸዳ ስለመሆናቸው እንዲረጋገጥ (Project Verification) ማድረግ፣ መከታተል፣ ማረጋገጥ፣

የሙስና መከላከል ጥናት ውጤት የትግበራ ክትትልና ድጋፍ እንዲደረግ ማድረግ፣ ማረጋገጥ፣

የዘርፍ ተኮር የሙስና መከላከል ጥናት (Corruption Risk assesement-CRA) እንዲካሄድ ማድረግ፣ መምራት፣ ማስተባበር፣ መከታተል፤ ማረጋገጥ፣

የሙስና መከላከል ጥናት ማስፈፀሚያ መመሪያዎች፣ ስትራቴጂዎችና አሠራሮች ወቅታዊነትን ማረጋገጥ፤ የአፈፃፀም ክፍተትን በመገምገም፤ማሻሻያ ሃሳብ ማቅረብ፤

የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና አስፈጻሚዎች በመንግሥት ተቋማት፤ በልማት ድርጅቶችና በሕዝባዊ ተቋማት በተሰማሩበት ስራ ሊይ በሥነ ምግባር ብቁ መሆናቸዉን መከታተል፤ የሥነምግባር ችግሮች ያሉባቸዉ በኮሚሽኑ አሠራር ሥርዓት መሰረት እርምት መውሰድ ማረጋገጥ፤

በሥነ-ምግባርና በሥራ አፈጻጸም የተሻለ አፈጻጸም እና ውጤት ያላቸውን የተቋማት የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና አስፈጻሚዎች እና ባለሙያዎች ዕውቅና መስጠት፣ ማስተባበር፣