የሀብት ምዝገባና ጥቅም ግጭት ማስወገድ ዳይሬክቶሬት የሀብት ምዝገባና ጥቅም ግጭት ማስወገድ ዳይሬክቶሬት Service under the directorate:: icon የሀብት ምዝገባ እና የጥቅም ግጭት መከላከል አሠራሮች ወቅታዊነት በማረጋገጥ፣ በማሻሻል ተቋማዊ የግልፅነትና የተጠያቂነት ባህልን የላቀ እንዲሆን ለማዴረግ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፤ icon icon የሀብት ምዝገባ በማካሄድ እና በማደራጀት መረጃውን አገልግሎት ላይ ማዋል፤ icon icon የሀብት ምዝገባ መረጃን በመተንተን እና በማረጋገጥ የጥቅም ግጭት መሇየት፤ icon icon የጥቅም ግጭት በመከላከል እና በማስተዳደር በመንግስት ተቋማትና ህዝባዊ ድርጅቶች ውሰጥ የሙስና ስጋት መቀነስ እና ማስወገድ፤ icon icon የኤሌክትሮኒክስ ኦንላይን የሀብት ምዝገባ ማካሄድ እና የምዝገባ ሰርቲፊኬት መስጠት icon
icon የሀብት ምዝገባ እና የጥቅም ግጭት መከላከል አሠራሮች ወቅታዊነት በማረጋገጥ፣ በማሻሻል ተቋማዊ የግልፅነትና የተጠያቂነት ባህልን የላቀ እንዲሆን ለማዴረግ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፤ icon