የሙስና መከላከያ መረጃና ጥናት ዳይሬክቶሬት የሙስና መከላከያ መረጃና ጥናት ዳይሬክቶሬት Service under the directorate:: icon በሥነ-ምግባርና በሥራ አፈጻጸም የተሻለ አፈጻጸም እና ውጤት ያላቸውን የተቋማት የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና አስፈጻሚዎች እና ባለሙያዎች ዕውቅና መስጠት፣ ማስተባበር፣ icon icon የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና አስፈጻሚዎች በመንግሥት ተቋማት፤ በልማት ድርጅቶችና በሕዝባዊ ተቋማት በተሰማሩበት ስራ ሊይ በሥነ ምግባር ብቁ መሆናቸዉን መከታተል፤ የሥነምግባር ችግሮች ያሉባቸዉ በኮሚሽኑ አሠራር ሥርዓት መሰረት እርምት መውሰድ ማረጋገጥ፤ icon icon የሙስና መከላከል ጥናት ማስፈፀሚያ መመሪያዎች፣ ስትራቴጂዎችና አሠራሮች ወቅታዊነትን ማረጋገጥ፤ የአፈፃፀም ክፍተትን በመገምገም፤ማሻሻያ ሃሳብ ማቅረብ፤ icon icon የዘርፍ ተኮር የሙስና መከላከል ጥናት (Corruption Risk assesement-CRA) እንዲካሄድ ማድረግ፣ መምራት፣ ማስተባበር፣ መከታተል፤ ማረጋገጥ፣ icon icon የሙስና መከላከል ጥናት ውጤት የትግበራ ክትትልና ድጋፍ እንዲደረግ ማድረግ፣ ማረጋገጥ፣ icon icon በመንግስት ፕሮጀክቶች ከሙስናና ከብልሹ አሠራር የጸዳ ስለመሆናቸው እንዲረጋገጥ (Project Verification) ማድረግ፣ መከታተል፣ ማረጋገጥ፣ icon icon የአስቸኳይ የሙስና መከላከል የአሰራር መመሪያ መዘጋጃቱን መሻሻሉንና የአሠራር ሥርዓት መዘርጋቱን ማረጋገጥ፣ icon icon የአስቸኳይ የሙስና መከላከል ጥቆማ ሠነዶችን መቀበል፣ መገምገም፣ ጉዳዩ በአስቸኳይ መቋራጡን ማረጋገጥ፣ icon icon የአስቸኳይ የሙስና መከላከል መካሄዱንና አስቸኳይ አማራጭ የማሻሻያ ምከረ ሀሳብ መቅረቡን ማረጋገጥ፣ icon icon የአስቸኳይ ሙስና መከላከል አስቸኳይ አማራጭ የማሻሻያ ምክረሀሳብ ትግበራን ማረጋገጥ፣ icon icon .የሙስና መረጃ ቅበላ አማራጭ ስሌቶችን እንዲስፋፋ፤ እንዲዘምን እና ለህብረተሰቡ እንዲተዋወቅ ማድረግ፤ መከታተል እና መገምግም፤ icon icon የሙስና መረጃ ጥቆማዎችን የመቀበያ ሰርአት እንዲዘረጋ በማድረግ ጥቆማዎችን መቀበል እና ማደራጀት፤ ለሚመለከታቸው አካላት እንዲተላለፉ ማድረግ ፤ icon icon የጠቋሚዎች ከሇሊ ሰርዓት በመዘርጋት የከሇሊ ጥያቄዎችን በመቀበል እና በማደራጀት መፍትሄ እንዲያገኙ መከታተል፤ መደገፍ icon icon ከሙስና መረጃ ጥቆማ ቅበላ እና አስተዳደር ጋር በተያያዘ ከፍትህ ተቋማት ጋር የቅንጅት ስራ እንዲጠናከር ማድረግ icon icon የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና አስፈጻሚዎች በመንግሥት ተቋማት፤ በልማት ድርጅቶችና በሕዝባዊ ተቋማት በተሰማሩበት በተሰጣቸዉ የሙስና መከላከል ተግባራት የስራ አፈጻጸም ድጋፍ፤ ክትትልና ግምገማ በዘርፎች እንዲካሄድ መከታተል፤ icon
icon በሥነ-ምግባርና በሥራ አፈጻጸም የተሻለ አፈጻጸም እና ውጤት ያላቸውን የተቋማት የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና አስፈጻሚዎች እና ባለሙያዎች ዕውቅና መስጠት፣ ማስተባበር፣ icon
icon የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና አስፈጻሚዎች በመንግሥት ተቋማት፤ በልማት ድርጅቶችና በሕዝባዊ ተቋማት በተሰማሩበት ስራ ሊይ በሥነ ምግባር ብቁ መሆናቸዉን መከታተል፤ የሥነምግባር ችግሮች ያሉባቸዉ በኮሚሽኑ አሠራር ሥርዓት መሰረት እርምት መውሰድ ማረጋገጥ፤ icon
icon የሙስና መከላከል ጥናት ማስፈፀሚያ መመሪያዎች፣ ስትራቴጂዎችና አሠራሮች ወቅታዊነትን ማረጋገጥ፤ የአፈፃፀም ክፍተትን በመገምገም፤ማሻሻያ ሃሳብ ማቅረብ፤ icon
icon የዘርፍ ተኮር የሙስና መከላከል ጥናት (Corruption Risk assesement-CRA) እንዲካሄድ ማድረግ፣ መምራት፣ ማስተባበር፣ መከታተል፤ ማረጋገጥ፣ icon
icon በመንግስት ፕሮጀክቶች ከሙስናና ከብልሹ አሠራር የጸዳ ስለመሆናቸው እንዲረጋገጥ (Project Verification) ማድረግ፣ መከታተል፣ ማረጋገጥ፣ icon
icon የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና አስፈጻሚዎች በመንግሥት ተቋማት፤ በልማት ድርጅቶችና በሕዝባዊ ተቋማት በተሰማሩበት በተሰጣቸዉ የሙስና መከላከል ተግባራት የስራ አፈጻጸም ድጋፍ፤ ክትትልና ግምገማ በዘርፎች እንዲካሄድ መከታተል፤ icon