22ተኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በተለያ...

image description
image description
image description
image description
image description
- Events ሰሞነኛ ዜናዎች    0

22ተኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በተለያየ ሁነት እየተከበረ ይገኛል፤

22ተኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና  ቀን በተለያየ ሁነት እየተከበረ ይገኛል፤

 

**********

የዘንድሮው  ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን "ትውልድን በሥነ-ምግባር፤ ተቋምን በአሰራር" በሚል መሪ ቃል  በከተማዋ በሚገኙ  በሴክተር ተቋማት፣ በክፍለ ከተሞች ፣ በወረዳዎች፣ በኮሌጆችና ሆስፒታሎች እንዲሁም በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በፓናል ውይይቶች፣ በስነ ጽሑፍና ኪነጥበባዊ ክንዋኔዎች፣ በጥያቄና መልስ ውድድሮች፣ በስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እና በሌሎች ሁነቶች በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments