
የኢትዮጵያ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች አገረ ዓቀፍ ፎረም 10ኛ ዙር ጉባኤ ውይይት እየተካሄደ ነው
የኢትዮጵያ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች አገረዓቀፍ ፎረም 10ኛ ዙር ጉባኤ ውይይት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።በውይይት መድረኩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች በ2016 በጀት ዓመት በዘጠኝ ንዑስ ፕሮግራሞች የተከናወኑ ስራዎች ቀርበው ውይይት እንደሚካሄድባቸው ይጠበቃል።በቀጣይም የሀገር አቀፍ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ቀርቦ ውይይት የሚደረግ ሲሆን፣ ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ ይሰጥባቸዋል።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments