የአዲስ አበባ ከተማ ስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮ...

image description
- Events ሰሞነኛ ዜናዎች    0

የአዲስ አበባ ከተማ ስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2016 በጀት ዓመት የኮሚሽኑን ዕቅድ አፈፃፀም በኮሚሽኑ አጠቃላይ ካውንስል ገምግሟል።

የአዲስ አበባ ከተማ ስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2016 በጀት ዓመት የኮሚሽኑን ዕቅድ አፈፃፀም በኮሚሽኑ አጠቃላይ ካውንስ ገምግሟል።የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጀማል ረዲ በበጀት አመቱ በስነ ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸውን ጠቅሰው የተቋሙን ተልዕኮ ለማሳካት ህዝቡ የፀረ ሙስና ትግሉ ባለቤት በሚሆንበት አግባብ ለቅንጅታዊ አሰራር ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ ይገባልም ብለዋል።አክለውም በየደረጃው ያሉ የስነ ምግባር መከታተያ ክፍሎችን በማብቃት በተቋማት የሙስና መከላከል ስራውን ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ ገልፀዋል።በበጀት አመቱ የተከናወኑ ውጤታማ ስራዎችን ለማስቀጠል ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር ያጋጠሙ ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ የኮሚሽኑ አመራሮች ተናግረዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments