Featured News
Continue Reading icon
Addis Ababa City Administration Ethics and Anti-Corruption Commission
We will create Addus Ababa where corruption is not a threat!
Addis Ababa City Administration Ethics and Anti-Corruption Commission
We will create Addus Ababa where corruption is not a threat!
Addis Ababa City Administration Ethics and Anti-Corruption Commission
We will create Addus Ababa where corruption is not a threat!
The message of the commission commissioner
Corruption is rooted in our country and it restricts the socio-economic and political rights of citizens and it is a disease that has been putting pressure on citizens to use their rights properly in their country. Realizing this, the government has taken multi-faceted activities to solve the problem urgently and the results are starting to be seen. The administration of Addus Ababa city has star...Read More
Commissioner Jemal Redi

Let’s explore local directorates, services & sectors
የስነ-ምግባር ስልጠና ዳይሬክቶሬት
Read More iconየስነ-ምግባር ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን ዳይሬክቶሬት
Read More iconየስነ-ምግባር እና ፀረ-ሙስና አውታሮች ማስተባበሪያ ዳይሬክቶሬት
Read More iconየሀብት ምዝገባና ጥቅም ግጭት ማስወገድ ዳይሬክቶሬት
Read More iconየሙስና መከላከያ መረጃና ጥናት ዳይሬክቶሬት
Read More iconየኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት
Read More iconየፋይናንስ እቅድ እና በጀት ዳይሬክቶሬት
Read More iconግዥና ንብረት ጠቅላለ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
Read More iconየሰዉ ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት
Read More iconUpcoming Events
"ወጣቶችን ያማከለ የፀረ ሙስና ትግል የነገ ስብዕና ይገነባል"
- June 24, 2025 - November 24, 2025
- አደዋ 00 ፓርክ
"ወጣቶች የነገ ተስፋችሁና ህልማችሁ እንዳይሰረቅ ሙስናን መታገል አለባችሁ" ወ...
- June 11, 2025 - June 13, 2025
- አደዋ 00 ፓርክ
ወጣቶች ህልማቸውን እንዳይኖሩ የሚያደርገውን ሙስና ለመግታት ንቁ ተሳትፎ ሊያደር...
- June 11, 2025 - June 13, 2025
- በወዳጅነት ፓርክ
"አስተማሪ ቅጣት የሌላት አገር በምንም አይነት የፀረ-ሙስና ትግሏ ስኬታማ ሊሆን...
- June 11, 2025 - June 12, 2025
- አዲስ አበባ ባህልና ቲያትር አዳራሽ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን
- June 11, 2025 - June 13, 2025
- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር
News
The news about recent activities for needed peoples.
More News iconደሜን በመለገስ ወገኔን እታደጋለሁ!
Continue Reading icon
#በመትከልማንሰራራት
Continue Reading icon
"ትምህርት ቤቶች በስነ ምግባር የታነፀ ትውልድ...
Continue Reading icon
Explore Services & Resource
We are providing these services
More Services- የባለድርሻ አካላት ትስስርና ትብብርን ማሳደግ፣ የፀረ-ሙስና ትግልን ማጎልበት
- የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና አስፈጻሚዎች በመንግሥት ተቋማት፤ በልማት ድርጅቶችና በሕዝባዊ ተቋማት በተሰማሩበት፤ ተልዕኮ ማሳካት አቅምና ብቃት እንዲኖራቸዉ የሥልጠና ዕቅድ በማዘጋጀት አቅማቸዉ እንዲጎለብት ማድረግ፤
- የኤሌክትሮኒክስ ኦንላይን የሀብት ምዝገባ ማካሄድ እና የምዝገባ ሰርቲፊኬት መስጠት
- የሀብት ምዝገባ መረጃን በመተንተን እና በማረጋገጥ የጥቅም ግጭት መሇየት፤
- የሀብት ምዝገባ እና የጥቅም ግጭት መከላከል አሠራሮች ወቅታዊነት በማረጋገጥ፣ በማሻሻል ተቋማዊ የግልፅነትና የተጠያቂነት ባህልን የላቀ እንዲሆን ለማዴረግ ክትትልና ድጋፍ ማድረግ፤
- ከሙስና መረጃ ጥቆማ ቅበላ እና አስተዳደር ጋር በተያያዘ ከፍትህ ተቋማት ጋር የቅንጅት ስራ እንዲጠናከር ማድረግ
- የሙስና መረጃ ጥቆማዎችን የመቀበያ ሰርአት እንዲዘረጋ በማድረግ ጥቆማዎችን መቀበል እና ማደራጀት፤ ለሚመለከታቸው አካላት እንዲተላለፉ ማድረግ ፤
- የስነ-ምግባርና ፀረ ሙስና አስፈጻሚዎች የአደረጃጃት እና አቅም ግንባታ ስራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ከውስጥ እና ከውጭ አካላት ጋር ትብብርና ትስስር መፍጠር፣
- የዜጎችን የሥነ-ምግባር ማጎልበቻ ሥርዓት ማጠናከር
- የጥቅም ግጭት በመከላከል እና በማስተዳደር በመንግስት ተቋማትና ህዝባዊ ድርጅቶች ውሰጥ የሙስና ስጋት መቀነስ እና ማስወገድ፤
- የሀብት ምዝገባ በማካሄድ እና በማደራጀት መረጃውን አገልግሎት ላይ ማዋል፤
- የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና አስፈጻሚዎች በመንግሥት ተቋማት፤ በልማት ድርጅቶችና በሕዝባዊ ተቋማት በተሰማሩበት በተሰጣቸዉ የሙስና መከላከል ተግባራት የስራ አፈጻጸም ድጋፍ፤ ክትትልና ግምገማ በዘርፎች እንዲካሄድ መከታተል፤
- የጠቋሚዎች ከሇሊ ሰርዓት በመዘርጋት የከሇሊ ጥያቄዎችን በመቀበል እና በማደራጀት መፍትሄ እንዲያገኙ መከታተል፤ መደገፍ
- .የሙስና መረጃ ቅበላ አማራጭ ስሌቶችን እንዲስፋፋ፤ እንዲዘምን እና ለህብረተሰቡ እንዲተዋወቅ ማድረግ፤ መከታተል እና መገምግም፤
Explore Highlights
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን
Mission
Collaborate with the relevant bodies to promote ethics and anti-corruption education, study and improve the operating system, prevent corruption and corrupt practices, and promote transparency and accountability in government procedures.
Vision
By 2025, bringing corruption to a level where the administration is not an obstacle to development and good governance.
Values
Participation,
Transparency,
Fairness,
Providing superior service,
Working responsibly,
Accountability
Do you have request? Call or visit us.
Phone: ነፃ ጥሪ መስመር 8887
Location:በአራዳ ክ/ከ ወረዳ 1 ቸርችል ጎዳና ትንሳኤ ህንፃ ከ3-6ተኛ ፎቅ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ